ተቋማት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ

ኢትዮጵያን ጨምሮ በ150 አገራት የተከሰተውና ዲክሪፕት ዎነክራይ በመባል የሚታወቀው የሳይበር ጥቃት ኢላማ ያደረጋቸው ተቋማት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነትRead more